enfrit

Vacancy

የላብራቶሪ ቴክኒሻን

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡-የላብራቶሪ ቴክኒሻን

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና  የሥራ ልምድ፡-በላብራቶሪ ቴክኒሻን የኮሌጅ ድፕሎማ እና ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

 ብዛት፡-አንድ

 የቅጥር ሁኔታ፡-እንደአስፈላጊነት በቋሚነት ወይም በኮንትራት ሆኖ በሳምንት የስራ ሰዓት በመስማማት ይወሰናል፡፡

 የስራ ቦታ፡-አቃቂ ዋናው ፋብሪካ

 ደመወዝ፡- በስምምነት                                                               

 ጾታ ፡- አይለይም

አክስዮን ማህበራችን ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የመመዝገቢያ አድራሻ-አቃቂ ከሳቫዊያን ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር መምሪያ፡፡

ስ.ቁ.፡- 251 114 715 454/251 114 716 956/97 ወይም 251 118 333 659

Contact Information

Akaki Kality Sub-City, Woreda 02, House-No 202, Addis Ababa Ethiopia
marketing@anbessashoesc.com

Hot Line Phones