enfrit

Vacancy

የውጭ ሃገር ሽያጭ ዋና ክፍል ሃላፊ

የስራ መደቡ መጠሪያ ፡-የውጭ ሃገር ሽያጭ ዋና ክፍል ሃላፊ( ኮሚዩኒኬሽን ኦፊሰር )

ብዛት፡-1    

ደመወዝ:-በስምምነት   ፤ 

የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡

  • ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ ፤ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፤በቢዝነስ ማኔጅመነት፤ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ፤በኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኦፕሬሽን ወይንም ተቀራራቢ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪ  ዲግሪ ያለው/ ያላት እና
  • በውጭ ሃገር ሽያጭ ወይንም ገበያ(export sales or marketing)   አንድ አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት (ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ያላት) ፤ (በጫማ  ዘርፍ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)፡፡

አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ  ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የስራ ቦታ፡-አቃቂ አንበሳ ጫማ አክስዮን ማህበር ዋናው ፋብሪካ

የመመዝገቢያ አድራሻ-አቃቂ ከሳቫዊያን ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር መምሪያ ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ካለው ቅርንጫፍ ፋብሪካ

ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.+251 114 715 454 /+251 114 716 956/97 /+251 118 333 659

Contact Information

Akaki Kality Sub-City, Woreda 02, House-No 202, Addis Ababa Ethiopia
marketing@anbessashoesc.com

Hot Line Phones