enfrit

Vacancy

የውጭ አገር ሽያጭ መምሪያ ስራ አስኪያጅ

 

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የውጭ አገር ሽያጭ መምሪያ ስራ አስኪያጅ

 

ብዛት፡-1 ፤  

ደመወዝ:-በስምምነት   ፤

ቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት ፤

 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡-

 

  • ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በማርኬቲነግ ማኔጅመንት ፤ቢዝነስ ማኔጅመነት፤በኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኦፕሬሽን፤ በኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪነግ ወይንም ተቀራራቢ የትምህርት ዘርፍ የመጀምሪያ  ዲግሪ ያለው/ ያላት እና
  • በውጭ ሃገር ሽያጭ ወይንም ማርኬቲነግ (Export Sales or Marketing ) 2 አመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው/ያላት( ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ያላት)

አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ  ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 ለሁለተኛ  ዲግሪ አመልካቾች 1አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤ (በጫማ  ዘርፍ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)::

 

የስራ ቦታ፡-አቃቂ አንበሳ ጫማ አክስዮን ማህበር ዋናው ፋብሪካ

የመመዝገቢያ አድራሻ-አቃቂ ከሳቫዊያን ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር መምሪያ ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ካለው ቅርንጫፍ ፋብሪካ

ለበለጠ መረጃ -ስ.ቁ.0114715454/0114716956/97/0118333659

 

 

Contact Information

Akaki Kality Sub-City, Woreda 02, House-No 202, Addis Ababa Ethiopia
marketing@anbessashoesc.com

Hot Line Phones